ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነትን በድርድር ለማስቆም በሚል ጡረተኛው የቀድሞው የአሜሪካ ጦር አዛዥ ጁነራል ኬት ኬሎግን መሾማቸው ይታወሳል። ...
የአውሮፓ ህብረት ጥገኝነት ጠያቂዎች ኤጀንሲ ባወጣው ሪፖርት በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 ዓመት ውስጥ በአውሮፓ የጥገኝነት ጥያቄ ያቀረቡ ስደተኞች ቁጥር አንድ ሚሊዮን ነው። ጀርመን አሁንም ዋነኛ ...
በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ዙሪያ የተቀሰቀሰው ከባድ የሰደድ እሳት አደጋ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ሆኖ በመቀጠል ወደ ተለያዩ አካባዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል። ከባለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በርካታ ቦታዎችን ...
ዩክሬን በበኩሏ ከሩሲያ የሚተኮሱ ድሮች አሁንም ቀጥለዋል ያለች ሲሆን፤ የዩክሬን ጦር አዛዥ ከሩሲያ ከተተኮሱ 56 ድሮኖች ውስጥ 46 ድሮኖችን አክሽፈናል ብለዋል። ...
ይህን ተከትሎም መንገደኛው ላደረገው ጉዳት የ15 ሺህ ዶላር ካሳ እንዲከፍል ክስ የተመሰረተበት ሲሆን የክሱ ዓላማ ለማስተማር እንደሆነ ተገልጿል። በረራው በመራዘሙ ምክንያት መንገደኞች በዓልን ከቤተሰቦቻቸው ውጪ እንዲያከብሩ፣ የጊዜ ብክነት እንዲያጋጥማቸው እና አየር መንገዱን ላልተገባ ወጪ መዳረጉ በክሱ ላይ ተጠቅሷል ...